Sunday, November 3, 2013

የኦጋዴን ነጻ አውጪ ጦር የወያኔ የጦር ሰራዊት ድባቅ መምታቱን አስታወቀ::በድርድር ላይ ነን የሚሉት ወያኔ እና ኦብነግ ከጎዴ አቅራቢያ በምትገኝ በአንዲት ከተማ ባደረጉት ውጊያ ከፍተኛ የሆን ውድመት በወያኔ ጦር ላይ መድረሱን የኦጋዴን ፕሬስ ድህረገጾች ተናገሩ:: የአከባቢውን የኦጋዴን ነጻ አውጪ አመራሮችን ጠቅሰው እንዳሉት የኦብነግ ተዋጊዎች በጎዴ አከባቢ በባንቱርድ ወረዳ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልጸዋል::ቁጥራቸው እጅግ በርካታ የሆኑ እና በአከባቢው ልዩ ፖሊስ ተብለው የሚጠሩ የወያኔ ወታደሮች ተገድለዋል: Minilik Salsawi:

No comments:

Post a Comment