ባድመ ተጨንቃለች::#Ethiopia #TPDM #TPLF በባድመ አዲስ ጦርነት ፈንድቷል:: በትሕዴን እና በሕወሓት ሰራዊቶች መካከል ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ነው:: ከትላንትና ጀምሮ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ጦር ከሽንበቆ አከባቢ ተንደርድሮ በመምጣት የሕወሓት ሰራዊትን በከባድ ውጊያ በመደርመስ ድባቅ መምታቱን የአከባቢው ምንጮች ገለጹ:: ባድመ እና አከባቢውን ባናጋእ በዚህ ከባድ ውጊያ የወያኔ ሰራዊት ከፍተኛ ሽንፈት የደረሰበት ሲሆን በኪሳራ ወደ ኋላ ማፈግፈጉ ታውቋል:: በአከባቢው ያሉ የውጪ ሃይሎች ላይ ድንጋጤ የፈጠረው ይህ ድንገተኛ ጥቃት ላይ የሻእቢያ ወታደሮች ባይሳተፉም በአከባቢው እንደነበሩ ምንጮቹ ጠቁመዋል:Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)
No comments:
Post a Comment