ሰበር ዜና ሪያድ በኢትዮጵያው ውጭጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የሚመራ የሎኡካን ቡድን ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ገባ ። ይህንንም ተከትሎ በህዝቡላይ ይተፈጸመውን ግፍ እና በደል ለማጣራት ከህዝቡ ጋር በኢትዮጵያ ሰአት አቋጣጠ ከቀኑ በአስር ሰአት በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት አዳርሻ ስብሰባ እንደሚደረግ ከኤንባሲው የደርሱን ሚስጥራዊ ምንጮች ገልጸዋል ። ይህን ተከትሎ ህዝብን ለሞት እና ለስቃይ ያበቁት አምባሳደር ዶ/ር መሃመድ ሃሰን እና የጥቂት ዲፕሎማቶች የፈጸሙት ጥፋት በህዝብ እንዳይጋለጥ፡ ህዝቡ ከባለስልጣናቱ ጋር እንዳይገናኝ፡ኤንባሲው ስብሰባውን በሚስጥር ለታማኞቹ ማስተላለፉን የሪያድ ምንጮቻችን አክለው ገልጸዋል። Via:-Ethiopian Hagere ከጅዳ በዋዲ
OHHH! Oh Lord, May You take the revenge of this innocent guy's Blood!!!!!!!!!!!!!!!! It is beyond our capacity to do sth for them, Please God, Jesus Christ, I ask you one thing. That is to see the blood of this ppl revenged in shorter time period and to see these cruel Saud's ppl harvesting their result just on earth! Please God show me this in my life!
ReplyDelete