ሰበር ዜና
አርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ እየተማሰ ነው፡፡ በውሃ እጥረት ችግር በተማሪዎች በተነሳ ተቃውሞ ግቢው በከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል፡፡ የፌድራልና የአጋዚ ወታደሮች ግቢው ውስጥ ገብተዋል፡፡ ተማሪዎችን እየደበደቡ ነው፡፡ ወደ ላይ እየተኮሱ ነው፡፡ በርካታ ተማሪዎች እየተደበደቡ ወደ መኪና እየተጫኑ ነው፡፡ውጥረቱ አይልዋል፡፡ ፖሊሶች ወደ ላይ እየተኮሱ ነው፡፡ ግቢው ውስጥም የተነሳ እሳት መኖሩን ቦታው ድረስ በመደወል ያነጋገርናቸው ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡
No comments:
Post a Comment