Friday, November 29, 2013

Ethiopia: Another a Heart Wrenching News from Beirut, Lebanon ከቤሩት የተሰማ አሰቃቂ መረጃ (ይህን ቪድዮ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ እንዲያዩት አይመከርም) ወደ ዘ-ሐበሻ ዝግጅት ክፍል በፌስቡክ የግል መልዕክት አንድ እህት ብታነጋግሩኝ አሳዛኝና ማንም ያልዘገበው መረጃ ቤሩት ውስጥ የተፈጸመ አቀብላችኋለሁ አለችን። ፈቃዳችንን ገልጸን ስልኳን ተቀብለን ወደ ቤሩት ደወልንላት። አነጋግርናት። ሌሎችንም እንዲሁ አንጋገርን። ከዚያም የሚከተለው አሳዛኝ መረጃ እንዲህ ተቀናበረ።

http://www.youtube.com/watch?v=krVTwWdPr64&oref=http%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fwatch%3Fv%3DkrVTwWdPr64&has_verified=1

No comments:

Post a Comment