የቆንስላ ጽፈት ቤቱ ሀላፊዎች በእህቶቻችንን ላይ የሚደርሰውን ግፍና መከራ ችላ በማለት የራሳቸውን ብቻ ቢዝነስ ሲያሳዱ የበርካቶች ህይወት እንደቀልድ ያልፋል: : ፥ ቤተሰቦቻቸው ተበድረው የላኳቸው ሊጆቻቸውን እሬሳ እንደገና በብድር ሲያስገቡት ብታዮ ልብ ይሰብራል:: ከዚህ በላይ በዜጎቹ ላይ ቁማር የሚጫወት የዜጎቹ መከራ ግፍ ስካይና ጉዳት የማያሳስበው መንግስት በሀለም ላይ አለ ?.ከልብ ሀዘን ተሰምቶናል ቆንስላው ስራው ምን ይሆን? መንግስት ስራው ምን ይሆን?
No comments:
Post a Comment