የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊት በቀብሪደሃር አየር መንገድ (AIRPORT) የወያኔ ባለስልጣናትን አጠቁ::
ብዛት ያላቸው የወያኔ ወታደሮች ሲገደሉ 2 መኪናዎች ተቃጥለዋል::
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው የወያኔ ባለስልታናት የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች እና ወታደራዊ መኮንኖች የያዘ የልኡካን ቡድን በኦጋዴን ክልል እንደደረሰ በኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊት በተከፈተበት ቶክስ በርካታ ወታደሮች ሲገደሉ ባለስልጣናቱ ማምለጣቸው ታውቋል::

No comments:
Post a Comment