DECEMBER 2, 2013
Monday, December 2, 2013
ሰበር ዜና ኢህአዴግ-ለግንቦት ሰባት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ።ሰበር ዜና ወያኔ -ለግንቦት ሰባት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ። ኢሳት በምሽት የዜና እወጃው ዝርዝሩን ያቀርባል። ግን እናተ በቀቀኖች የናተን እንደራደር ተቀብሎ የነጻነት ትግሉን የሚያቆም ድርጅት አይደለም ግንቦት 7 ውስጥ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን የናተን ዘረኝነት እና ደደብነት ጠንቅቀው የሚያውቁ ሽንታም ያላቹህትን ህዝብ ያውረዳቹህትን ሀገር ያጠፍቹህትን ነጻነት ደረቴን ለአረር ብሎ ትግሉን የተቀላቀለ ኢትዮጵያዊ ነው የተሰባሰበበት ስለዚህም ሳትቆነጠጡ ላፈሰሳቹህት ደም ላጠፋቹህት ሀገር ቅጣታቹህን ሳትቀበሉ ማንም ኢትዮጵያዊ አይዘናጋም …የቅርብ ግዜም ትዝታ አለን ደርግን በእንደራደር ስም ..ኦነግን ምን እንዳደረጋቹህት የሚዘነጋ ማንም ኢትዮጵያዊ የለም …..እናተ ሁሌም ስትቆነጠጡ ነው የምትጮሁት እና ነጻነታችን ታግለን በሀገራችን ላይ እስክናመጣ ድረስ ዘረኞችን ግንቦት 7 ከመቆኝጠጥ አያቆም !! የነጻነት ባቡር እየፈጠነ ነው !! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment