Sunday, January 5, 2014

“ሰበር ዜና – እስራኤል በስደተኞች ሰልፍ ተጥለቀለቀች:: ” ነፃነት ! ነፃነት ! ነፃነት !

በዛሬው እለት በዚህ ሰአት ራቢን አደባባይ  በሺዎች በሚቆጠሩ ስደተኞች  ሰላማዊ የተቃውሞ ስልፍ እያደረጉ መሆኑን የ እስራኤል የዜና አውታሮች እየዘገቡ ነው :: ስደተኞች የምንሄድበት የለም!! ሃገር የለንም!! የመኖር መብታችን ይከበር !!የሰባዊ መብታችን ይከበር!! ለስደተኞች እውቅና ይሰጥ !! የተዘጉ በሮች ይከፈቱ!! የሚሉ ሰልፈኞች አደባባዩን አጨናንቀውታል:: ይህ ሰላማዊ ሰልፍ የ እስራኤል  መንግስት  በስደተኞች ላይ ያወጣውን ህገ መንግስት ካልሰረዘ ለ ሦስት ቀን ያህል የስራ ማቆም
አድማ
  ertria-israel 2 ertria-israel 3ertria-israel 4 ertria-israel 5ertria-israel 6 ertria-israel 7እንደሚያደርጉ ተናግረዋል። በዚህ የስራ ማቆም አድማም ተጎጂዎች ሆቴሎች ሬስቶራንቶች እና የቴል -አቪቭ ከተማም ከ 2000 በላይ ስደተኛ  ሰራተኞችን  በተዘዋዋሪ ቀጥራ እንደምታሰራ የዘና ምንጮች ጠቅሰዋል።

http://www.clickhabesh.com/?p=104052

No comments:

Post a Comment