JANUARY 5, 2014
በደረሰን መረጃኣ መሰረውተ በኣገራችን ውስጥ ያልዉ ብሄራዊ ባንኮች ተመሳሳይ የሆነ የሃሰት ገንዘብ በማሳተም ለተግልጋዩ ህዝብ እየሰጡ መሆናቸውና ይህ በስራኣቱ ባለስልጣኖች እየተካሄደ ያለው ሃላፊነት በሌለው ተግባር የሚታተመው የሃሰት ገንዘብ ከባንኮቹ ስለ ወሰዱት ለከባድ ኪሳራ የተጋለጡ ደንበኞች እንዳሉ ተገለፀ::

በዚህ ተግባር ስጋት ላይ የወደቁ ባለሃብቶችና ድርጅቶች በባንኮቹ ውስጥ ኣስቀምጠውት የቆዩት ገንዘባቸው በማስወጣት በቤታቸው እንዲያስቀምጡት እየተገደዱ መሆናቸው ከተለያዩ ያገራችን የደረሰን መረጃ ኣክሎ ኣስረድተዋል::
ዴ.ም.ህ.ት
No comments:
Post a Comment