Wednesday, September 18, 2013

ጠቀሚ እና ወሳኝ መረጃ በኢትዮዽያ ለምትገኙ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ!

ጠቀሚ እና ወሳኝ መረጃ በኢትዮዽያ ለምትገኙ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ!

ገዢው ፓርቲ በፌስቡክ ህዝብን ያነሳሳሉ ትግሉን ይመራሉ ብሎ ያሰባቸውን በኢትዮዽያ ውስጥ የሚገኙ ወጣት የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን እና አክቲቪስቶችን ወደ ማእከላዊ ለመወርወር እየተዘጋጀ ነው።
ለስውር አላማው ይረዳው ዘንድ የonline user’s location finder ሶፍትዌር በስራ ላይ አውሏል።
ነገር ግን ይህ ሶፍትዌር የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን
ትክክለኛ መገኛ እና ቦታ ይፋ ማድረግ የሚችለው
የፌስቡክ ተጠቃሚዎቹ ቻት በሚያደርጉበት ወቅት ነው።
እናም ኢትዬጵያ ውስጥ ያላቹህ ወንድሞች እና እህቶቻችን ፌስቡክ ስትጠቀሙ ቻቱን ኦፍ(off) በማድረግ እና የማታውቁትን ግለሰብ ቻት ባለማድረግ ከተንኮለኞች ሴራ እንጠበቅ፡፡
ከነፃነት ጐህ

No comments:

Post a Comment