የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የአገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ካለፈው ሃሙስ ቀን ጀምሮ በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዛዋል።
የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የአየር ሃይል
አባላት ካለፈው ሃሙስ ጀምሮ ከግቢ
እንዳይወጡ ሲታዘዙ የተወሰኑት ደግሞ
ከደብረዘይት እና ድሬዳዋ አየር ሃይል ወደ መቀሌ አምርተዋል።
ብዛት ያለው የእግረኛ ሰራዊትም ወደ ኤርትራና
ሱዳን ድንበሮች አቅንቷል ወታደራዊ ልምምዶችና አዳዳስ ምልመላዎችም እየተካሄዱ መሆኑንም ምንጮች ገልጸዋል።
አባላት ካለፈው ሃሙስ ጀምሮ ከግቢ
እንዳይወጡ ሲታዘዙ የተወሰኑት ደግሞ
ከደብረዘይት እና ድሬዳዋ አየር ሃይል ወደ መቀሌ አምርተዋል።
ብዛት ያለው የእግረኛ ሰራዊትም ወደ ኤርትራና
ሱዳን ድንበሮች አቅንቷል ወታደራዊ ልምምዶችና አዳዳስ ምልመላዎችም እየተካሄዱ መሆኑንም ምንጮች ገልጸዋል።
ማንነታቸው በውል ያልታወቀ የተቃዋሚ ሃይሎች ጎንደር ከተማ ውስጥ የሚሊሺያ አዛዥ የሆነውን
ኮማንደር ተፈራን ገድለው ካመለጡ በሁዋላ፣ እነሱን ለመያዝ መጋቢት 12 አርማጭ ልዩ ቦታው
እንኮይ ተራራ ላይ በተደረገ ጦርነት ፣ ከተቃዋሚዎች በኩል ሻምበል ይርዳውና አዲሱ የተባሉ
ሲገደሉ፣ ከመንግስት ታጣቂዎች በኩል ደግሞ የልዩ ሃይል አባልየሆነው እባበይ እንዲሁም አንድ
ስሙ በውል ያልታወቀና ሁለት የሚሊሺያ አባላት ተገድለዋል።
ኮማንደር ተፈራን ገድለው ካመለጡ በሁዋላ፣ እነሱን ለመያዝ መጋቢት 12 አርማጭ ልዩ ቦታው
እንኮይ ተራራ ላይ በተደረገ ጦርነት ፣ ከተቃዋሚዎች በኩል ሻምበል ይርዳውና
ሲገደሉ፣ ከመንግስት ታጣቂዎች በኩል ደግሞ የልዩ ሃይል አባልየሆነው እባበይ እንዲሁም አንድ
ስሙ በውል ያልታወቀና ሁለት የሚሊሺያ አባላት ተገድለዋል።
ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት ጀምሮ እስከ ምሽት በቀጠለው የተኩስ ልውውጥ፣ አንድ ተማሪ በመንግስት ሃይሎች ተገድሏል የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ምሽት ላይ አካባቢውን ጥለው
መውጣታቸውን የአይን እማኞች ገልጸዋል በጉዳዩ ዙሪያ የመንግስትን አስተያየት ለማካተት የተደረገው
ጥረት አልተሳካም ።
ጥረት አልተሳካም ።
http://satenaw.com/amharic/archives/5502
No comments:
Post a Comment