Monday, March 23, 2015

ኢዴፓና ሰማያዊ ለጥያቄዎችዎ መልስ ይሰጣሉ

ኢዴፓና ሰማያዊ ለጥያቄዎችዎ መልስ ይሰጣሉ

vvvvv
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትና የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ ፕሬዚደንት ዶክተር ጫኔ ከበደ ለጥያቄዎችዎ መልስ ይሰጣሉ፡፡
ኢዴፓ የብሔራዊ ምክር ቤቱ አባልና የምርጫ ሥነ-ምግባር ደንብ የፈረመ ፓርቲ ሲሆን ሰማያዊ ፓርቲ ደግሞ አባልም አይደለም፤ የሥነምግባር ደንቡንም አልፈረመም።
ሁለቱ መሪዎች ለወሰዷቸው እርምጃዎች የፓርቲዎቻቸውን ምክንያቶች እና ሌሎችም ጉዳዮችን ያብራራሉ፡፡

No comments:

Post a Comment