Monday, April 22, 2013

አምባሳደር መብራት በየነ ከኖርዌይ ተባረረች

ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከተለያዮ የኖርዌይ ከተሞች ስታቫንገር ላይ ተሰባሰበው  የአባይን ቦንድ ለመሽጥ የመጡትን   ወያኔዎች አባረሩ የአባይን ቦንድ ለመሽጥ የመጣችው አምባሳደር መብራትበየነ ንግግር ስትጀምር ``የኢትዮጵያዉያን ድምጽ ይሰማ```` አባይን ከመገደብ ሰብዕዊ መብትጥሰት ይገደብ`` በማለት የተለያዩ መፈክሮች በማሰማት ነዉ  ስብሰባዉ የተጀመረዉ በቅድሚያስልጣን ከያዛችሁ ጀምሮ በዘር በሃይማኖት በፖለቲካ ለጨፈጨፉችኋቸዉ ወገኖቻችን የህሊና ጸሎትእናድርግ  የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት ያልተመለሱለትን ጥያቄዎች መልሱልንስለታሰሩትና ስለተፈናቀሉት ወገኖቻችን  ጥያቄ አለን  አባይ ሃገራችን ነው አብረን እናለማለን  በማለትነበር አቋማቸውን ያስታወቁት   ውጥረቱም ተበብሶ አምባሳደሯ  በጸጥታ ሃይሎች እርዳታ  አዳራሹ   ውርደቷን ተከናንባ ከነጀሌዎቿ  በፖሊስ ሃይል  አፍረው ተመልሰዋል ኢትዮጵያውያኑም የወያኔንባንዲራ በኢትዮጵያ ባንዲራ ቀየረው በሃገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተው   ለተፈናቀሉትወገኖቻችንም የገቢ ማሰባሰቢያ አድርገው ሰብሰባቸውን አጠናቀዋል



No comments:

Post a Comment