Sunday, February 23, 2014

የሰላማዊ ሰልፉ ዘገባ ከባህር ዳር

ወጣቶቹ በሰልፉ ላይ ከተገኙ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ተነግሯቸው የነበረ ቢሆንም ‹‹አገር ያቀናው አባቴ ተሰድቦ ዝም ማለት አልችልም››ብለው ፍርሃትን ሰብረው ሰልፉን ተቀላቅለዋል፡፡
በከተማይቱ የባጃጅ አገልግሎት የሚሰጡ ሰዎችን ትናንት በማህበራቸው አማካኝነት በመሰብሰብ ሰልፉን የሚያጅቡ ከሆነ ባጃጆችን ከከተማ እንደሚያስወጡ ቢዝቱባቸውም‹‹ባጃጆቻችንን ጥለን በእግራችን ሰልፉን እንቀላቀላለን እንዳሉት ቃላቸውን ጠብቀው ተገኝተዋል፡፡

No comments:

Post a Comment