Monday, December 1, 2014

በአሜሪካ ኮማንዶዎች በየመን የአንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት ህይወት ተረፈ

የአሜሪካ ኮማንዶዎች በየመን ባካሄዱት ወታደራዊ ዘመቻ በአል ቃይዳ ተይዞ ነበር የተባለ አንድ ኢትዮጵያዊን ጨምሮ ስድስት የመናውያንንና አንድ የሳዑዲ ዜጋን ነጻ ማውጣት ችለዋል…፡፡
ዘገባውን ያቀረበው ኒውዮርክ ታይምስ እንደገለጸው ማክሰኞ ዕለት ንጋት ላይ ነበር ከሁለት ደርዘን በላይ የሚሆኑ የአሜሪካ ኮማንዶዎች በጸረ ሽብር ዘመቻ የሰለጠኑ የየመን ወታደሮችን በመምራት የአል ቃይዳ ተዋጊዎች የመሸጉበት ዋሻ ላይ ጥቃት የሰነዘሩት፡፡
በጥቃቱ 7 የአልቃይዳ ተዋጊዎች መገደላቸው ተገልጿል፡፡
ዘመቻው የተካሄደው በየመኑ ፕሬዝዳንት አብዱ ራቡ ማንሱር ሐዲ ለአሜሪካ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ነው ተብሏል፡፡
ጅቡቲ ውስጥ ከሚገኘው ማዘዣው በመነሳት የአሜሪካ ጦር ልዩ ኃይል በየመን እና ሶማሊያ በሚገኙ አሸባሪዎች ላይ በኮማንዶዎችና በሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት ሲሰነዝር መቆየቱ ይታወሳል፡፡
የዛሬ ዓመት ጥቅምት ወር ላይም በተመሳሳይ መልኩ በሶማሊያ በሚገኝ አንድ የአሸባሪዎች ቡድን ላይ የአሜሪካ የሲል ቲም የኮማንዶዎች ቡድን ጥቃት ሰንዝሮ፣ አሸባሪዎቹ የተኩስ እሩምታ በመክፈታቸው ሳቢያ ዘመቻው መታጠፉ የሚታወስ ነው፡፡
U.S. Special Operations troops led Yemeni forces in a pre-dawn 
raid on a cave in Yemen Tuesday to rescue hostages held by al 
Qaeda terrorists, according to two U.S. officials.
There were six Yemenis, a Saudi and an Ethiopian rescued in the
 operation, according to The New York Times, which first reported
 the operation.
The U.S.-led force killed seven al-Qaeda militants dead after a shootout,
 one U.S. official said. The officials spoke on condition of anonymity because
 they were not authorized to speak publicly.
About two dozen U.S. commandos led a small number of Yemeni
 troops on the mission, who had been trained by Americans in 
counterterrorism. They flew into eastern Yemen by helicopter and 
then hiked several miles in the dark to the militants’ shelter in a
 mountainside cave. The militants were caught by surprise by the
 attack, which was carried out by Navy SEALs, one official said.
Helicopters swooped in, scooped up the troops and freed hostages
 and flew away safely, one official said.
The operation was carried out at the request of Yemen’s President
 Abdu Rabbu Mansour Hadi, and was, “at least partly an attempt to
 bolster the stature of Mr. Hadi, a committed but wobbling United 
States ally whose authority was badly undermined when a rebel
 group suddenly seized control of Yemen’s capital in September,”
 according to the Times.
Read More at USA Today

No comments:

Post a Comment