Stand up 4 the right
Saturday, February 14, 2015
ሰበር ዜና አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው
FEBRUARY 14, 2015
LEAVE A COMMENT
አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው በዘንድሮው ምርጫ ሰማያዊን ወክለው በመቀሌ ለውድድር የቀረቡት አቶ አስገደገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ መሆኑን ገለጹ፡፡
አቶ አስገደ አሁን ላይ ከቤታቸው ውጭ ከተማ መውጣታቸውን ገልጸው፣ ቤታቸው ሦስት ፖሊሶች ሄደው ‹‹አቶ አስገደ የት ናቸው? ይፈለጋሉ!›› በሚል አሁንም ድረስ
…
ቤታቸው አካባቢ እየፈለጓቸው መሆኑን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment